fredag 22 september 2017
http://ethiopatriots.com/pdf/Beadan20170915.pdf
የብአዴን የመጨረሻ እድል መለስ ትግራይን በኢኮኖሚና በወታደራዊ ሃይል አጠናክሮ ታላቋን ትግራይ ለመመስረት መርሀ ግብሩን ሲዘረጋ አማራ የትግራይ ዋነኛ ጠላት በመሆኑ አማራ ከአልጠፋ ትግራይ ልትለማ ስለማትችል አማራን አጥፍቶ የአማራዉን መሬት ወስዶ ትግራይን በማንኛዉም ዘርፍ የበላይነትን ለማስጨበጥ ነዉ፡፡ መለስ አማራ ጠፍቶ ቀሪዉም ከመንገድ ዳር ቁሞ ሲለምን በሎሌነትና በገረድነት ሲያገለግል ማየት ነዉ የምመኘዉ ሲል በተደጋጋሚ ተናግሯል፡፡ በዚህም የተነሳ የአማራዉ ህዝብ ለሩብ ምዕተ ዓመት ያህል የኖረዉ እየሞተ' እየተሰደደ' የሥነልቦና ዉክበት እየደረሰበት' በአገሩ ላይ በኢኮኖሚዉ' በፖለቲካዉና በማህበራዊ ኑሮዉ ቀጥተኛ ተሳታፊ ለመሆን ቀርቶ ለህልዉናዉ ዋስትና ሳይኖረዉ ነዉ፡፡አማራን አጥፍቶ የአማራን ንብረት አፈርና እንጨት ሳይቀር ወደትግራይ በማጓጓዝ ትግራይን በስፋት ለማስፋፋትና ለማልማት የተጠቀመበት ስልት 1 - በልማት --ህዝቡ ተቃዉሞ እንዳያነሳ ህዝቡ ነገሮችን በቅንነት እነዲያይ በሚል በማይተገበር ልማት ስም አማራዉን ሲያሞኙት ኖረዋል፡፡ከልማት ይልቅ በተግባር ሲተገበር የሚታየዉ በአማራ ክልል የሚገኙትን የቱሪስት መስሕብ ሁነዉ የክልሉን ሕዝብ ሊጠቅሙና ኢኮኖሚዉን ለያሳድጉ የሚችሉ የሃይማኖት ተቋማትን' ገዳማትን' ታሪካዊ ቦታዎችን' ሙዚየሞችን --አጥፍተዋል ደኖችን ጨፍጭፈዋል ነዋሪዎችን ገድለዋል አሰድደዋል፡፡ 2 -ትምህርት-- ህወሃት ገና ከጅምሩ የአማራ የበላይነት አለ ብሎ በዝቅተኝነት በሽታ ተለክፎ አማራዉን ለማጥፋት የተመሰረተ ድረጅት ነዉ፡፡ ከዚህ የዝቅተኝነትና የጥላቻ በሽታዉ መዳን ያልቻለዉ ህወሃት አማራዉን ገሎት' አሰድዶት' አምክኖት' በኢኮኖሚዉ አድቅቆት… ሊረካ አልቻለም፡፡ ከነበረበት ቁጥር በአምስት ሚሊዮን ቀንሶ የሚገኘዉ አማራ ለወደፊት የተማረ ተዉልድ እነዳይፈጠርበት ተፈርዶበታል፡፡ ለየስሙልም ቢሆን በአማራዉ ክልል ዉስጥ የሚገኙ የትምህርት ተቋማት ብቁ መምህራን የ ለሉበት የመማሪያ መሳሪያዎችንና መጻህፍትን ያላሟሉ ናቸዉ፡፡ ከዚህም በላይ አሳዛኙና አስገራሚዉ ነገር በትምህርት ገበታ ላይ የለለዉን ተማሪ ለክ እንዳለ በማስመሰል በትምህርት ቤት መዝገብ ላይ በማስፈር ለዩኔስኮ እስታትስቲክ የቁጥር ማሳደጊያ መሆኑ ነዉ፡፡ 3 - ጤና-- እንደ ትምህርት ተቋሙ ሁሉ በአማራዉ ክልል ተፈላጊዉን የጤና አገልግሎት የሚሰጡ የጤና ተቋማትና የጤና ባለሙያ የሉትም፡፡ እነዲያዉም በጤና አገልግሎት ስም ዘሩን እንዳይተካ በህወሃት ግፍ የተሞላበት ህዝብ ነዉ፡፡ በወሊድ መቆጣጠሪያ ስበብ እስከ ዘላለሙ የሚያመክን መድሃኒት መሞከሪያ የሆነዉ እነዲጠፋ የተወሰነበት የአማራ ህዝብ ነዉ፡፡ በእዉነት ይህ ሁሉ ግፍና በደል በአማራዉ ህዝብ ላይ ሲፈጸም እያየ ዝም ያለዉ ብአዴን በመጨረሻዉ ሰዓት ምን መልስ ይኖረዉ ይሆን; 4 --በጀት-- በህወሃት መሰሪ አካሄድ ለይስሙላም ቢሆን ለአማራዉ ክልል የሚበጀተዉ በጀት ሥራ ላይ እነዳይዉል ይደረጋል፡፡ በብአዴን እንዝህላልነት ሥራ ላይ የአልዋለ በጅት ተብሎ ወደታታሪዉ የትግራይ አስተዳደር ይዛወራል፡፡ በዚህ ተራ የማታለል ሥልት ለ26 ዓመታት የአማራዉ የበጀት ሂሳብ በልታ ለማትጠግበዉ ትግራይ ሲጓዝ ኖረ፡፡ 5 - ፕሮጀክት--- በየዘመኑ ለአማራዉ ህዝብ ፕሮጀክት ተነደፈልህ እየጠባለ ጀሮዉ እስኪደነቁር ፐሮፖጋንዳ ይሰራለታል፡፡ ከፕሮፖጋነዳ የአለፈ ግን አንድም ፐሮጀክት ተሰርቶ ጥቅም ላይ ዉሎ አልታየም፡፡ እንዲያዉም ድሮ የነበረዉ እየተቀነሰ ድራሹ እንዲጠፋ ሆኗል፡፡ወይም ወደትግራይ ሂዷል፡፡( ጣናበለስ ፕሮጀክትን ያሰታዉሷል)፡፡ 6- የዉጭ እርዳታ-- የአማራዉ ህዝብ በኢኮኖሚ ደቋል፡፡ በትምህርት ወደኋላ ቀርቷል፡፡ በዉሀ ወለድ፣ በወባና በመሳሰሉት በሽታወችጤናዉ ተጓድሏል ፡፡ ይህም ሁኖ የዉጭ እርዳታ እንዳይደርሰዉና ተጠቃሚ እነዳይሆን በህወሃት አስተዳደር ሆነ ተብሎ በእቅድ ተከልክሏል፡፡ በአጠቃላይ የአማራዉ ህዝብ በድህነት እንዲማቅቅ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ዘመቻ እንዲካሄድበት በተወለደበት ኢትዮጵያ አገሩ እንዳይኖር የተፈረደበት ወያኔ አማራን ለማጥፋት ብአዴን ብሎ በሰየማችሁ የወያኔዉ ጓንት የአማራዉ ምስሎች መሆናችሁን የአማራዉ ህዝብ ጠንቅቆ ያዉቃል፡ እናንተም ታዉቃላችሁ፡፡ ለመሆኑ ምስል ምንድን ነዉ; ምስል አንዲት ወተታማ ላም የወለደችዉ ልጇ ሲሞት ብልሁ ገበሬ ወተቷን ለማግኘት የጥጃዋን ቆዳ ስልቻ አዉጥቶ በገለባ ሞልቶ የጥጃ ምስል ስርቶ ይህን ምስል ከፊቷ አቁሞ እያሳየ ወትቷን ቁርጫ ሳይቀር ሙልጭ አድርጎ የሚወስድበት ስልት ነዉ፡፡ የትግራዩ መለስ የአማራዉን መሬት ፣ሃብት ንብረት እንጨት-- አፈር-- ሳር-- ቅጠል ሳይቀር ለተግራይ የተሰጠበት የአማራዉ ህዝብ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ዘመቻ የተፈጸመበት በእናንተ ምስልነትና አሽከርነት በወያኔ አሽከርካሪነት መሆኑን መቼም ቢሆን ልትረሱት አትችሉም፡፡ እናንተ አማራነን የምትሉ የብአዴን አባላት ልብ በሉ አማራዉን አሰደዳችሁት፡፡ አሰገረፋችሁት፡፡ ሀብትንብረቱን አሰቀማችሁት መሬቱን አስረከባችሁበት ዘርማንዝሩን አስጠፋችሁበት ለአገር ለወገን ተቆርቋሪዎችን በወነጀለኛ ቄሶች እያታለላችሁ በገንዘብ እየተገዛችሁ አስገደላችሁ፡፡ በአጠቃላይ አማራን አስጨርሳችሁ ምደሩን ለወያኔ አሰረክባችሁ ታላቋን ትግራይ በአማራ ላይ አስመስረታችሁ የወያኔን ፕሮገራም አሰፈጸማችሁ ከእንግዲህ የሚቀራችሁ 1 በአሽከርንት የአገኛችሁትን ንብረት አስረክባችሁ በልመና መሰማራት 2 የትግራይን ንብረት ሰጥ ለበጥ ብሎ መጠበቅ ከአልቻላችሁ እስርቤት እየገባችሁ እነደ ኮርማ በሬ በመቀጥቀጥ ሽባ ሁኖ መኖርና የመጨረሻዉ የሥራ መስካችሁ ለወያኔ ሴቶች ግብር ዉሀ ቀጅ መሆን መሆኑን አዉቃችሁ ለዚህ የዉርደት ሥራ ከመሰማራታችሁ በፊት ከወገናችሁ የአማራዉ ህዝብ ጎን ትሰለፉ ዘንድ ትጠየቃላችሁ፡፡ንቃባቸዉ
ወደ ነበረው የአባቶቻችን ፍቅርና አብሮነት እንመልከት! – በዓለም ዙሪያ ለሚኖሩ የዐማራና የቅማንት ነገድ ተወላጆች የቀረበ ጥሪ!

2. ከጎጃም አዊ ዞን ብሎ ከከለለው ዞን ጋር በማገናኘት ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተስቦ፣ አሶሳ አውራጃ ጋር ትግራይን ለማገናኘት ላቀደው ዕቅዱ ተፈጻሚነትና የታላቋ ትግራይ ረፐብሊክ ምሥረታ ሠፊ መደላድል ለመፍጠር፣
3. የዐማራ ክልል የተባለውን ከጎረቤት አገር ጋር ግንኙነት እንዳይፈጥር ለማድረግ፣
4. የትግራይን ክልል ከሱዳን ጋር በሠፊው በማገናኘት የአገሪቱ የውኃ ሀብት እና የተፈጥሮ ደን ባለቤት ለመሆን፣
5. ኢትዮጵያን በነገድ ከፋፍሎ ለማጥፋት ላቀደው ዓላማ ስኬት ማረጋገጫ የሌሎች ነገዶች ድጋፍ ለማግኘት፣
6. በብአዴን የሚመራውን የዐማራ ክልል ተብየን አመራር በዐማራ ተቆርቋሪነት በመፈረጅ፣ ዕውነተኛ የዐማራ ልጆች የሆኑትን የብአዴን አመራር አባላት ከላይ እስከታች ያሉትን ነጥሎ በመምታት የትግራይ ረፐብሊክ ምሥረታን የማይቃወም የራሳቸው የሆነ አመራር ለመፍጠር፣
7. የወያኔ ጥቅም አስከባሪ በቅማንት ክልል ተብየ ለማስቀመጥና የወያኔን ዓላማ ለማሳክት፣
8. የወልቃይት ጠገዴ የማንነት ጥያቄዎችንና የጎደር ሕዝብ እያሰማው ኢለውን የፍትሕ ጥያቄዎች ፈር ለማሳትና የትግራይን የመገልጠል ፍላጎት ለማሳካት፣
9. ለዘመናት በአንድነት በኖሩት የዐማራና የቅማንት ተወላጆች ላይ ዘመን የማይሽረው የጠላትነት ስሜት ተክሎ ለመሄድና የጎንደርን ሕዝብ አንድነት ለመነጣጠል፤
10. ዛሬ ቅማንት ማንነቱን አጎናጽፈነዋል፣ የራሱ ሰው ሆኗል በማለት ፕሮፓጋንዳ በመንዛት፣ ጥቂት የቅማንት ተወላጆችን ልብ በጥቅምና በተለያዩ ምክንያቶች ከሳቡና ከዐማራው ጋር ዓይንና ናጫ ከደረጉ በኋላ፣ልክ ኦነግን ከጨዋታ ውጭ እንዳደረጉት ሁሉ፣ እነዚህንም አውልቆ በመጣል፣ አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት እንዳለው፣ ነገ ጎንደር የቅማንት ነው በማለት ጎንደር ከተማን ጨምሮ ሰሜን ጎንደርን ወደ ትግራይ ለመጠቅለል ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቂያ መሆኑ ፣ እንደሆነ ልብ ልንል ይገባል።
በዐማራና በቅማንት መነጣጠል ጎንደር ታሪካዊ ሚናዋን እንዳታጣ በአንድነት እንቁም!
የአማራ ህዝብ የወደፊት ውስጣዊ ፈተና ርዕዮት አለም ሳይሆን ስሜት ነው።
lördag 29 november 2008
Lake Langano
Lake Langano | |
---|---|
| |
Coordinates | ![]() ![]() |
Basin countries | Ethiopia |
Max. length | 18 km |
Max. width | 16 km |
Surface area | 230 km² |
Max. depth | 46 m |
Surface elevation | 1,585 m |
Langano is a lake in the Oromia Region of Ethiopia, exactly 200 km south of the capital, Addis Ababa by road, on the border between the Misraq Shewa and Arsi Zones. It is located in the Great Rift Valley at an elevation of 1,585 meters to the east of Lake Abijatta. According to figures published by the Central Statistical Agency, Lake Langano is 18 kilometers long and 16 km wide, with a surface area of 230 square kilometers and a maximum depth of 46 meters.[1]
As it is free of Bilharzia (schistosomiasis), unlike all other freshwater lakes in Ethiopia, Lake Langano is popular with tourists and city-dwellers. The lake is brown in color. There are a number of resorts around the lake and water sports are popular. There is a variety of wildlife around the lake, which include hippos(rare), monkeys, baboons, warthogs, and a huge variety of birds. The area around the lake is largely deforested, however, and a large number of pastoral rural people live around the area.
Two earthquakes had their epicenter near this lake, the first in 1906 (a magnitude 6.8 on the Richter scale), and the second in 1985lördag 18 oktober 2008
Lalibela
Lalibela is a town in northern Ethiopia. Lalibela is one of Ethiopia's holiest cities, second only to Aksum, and is a center of pilgrimage for much of the country. Unlike Aksum, the population of Lalibela is almost completely Ethiopian Orthodox Christian. Lalibela was intended to be a New Jerusalem in response to the capture of Jerusalem by Muslims, and many of its historic buildings take their name and layout from buildings in Jerusalem.
Located in the Semien Wollo Zone of the Amhara ethnic division, or kilil at 2,500 meters above sea level, Lalibela has a latitude and longitude of 12°02′N 39°02′E / 12.033, 39.033Coordinates:
12°02′N 39°02′E / 12.033, 39.033. Based on figures from the Central Statistical Agency in 2005, the town has an estimated total population of 14,668 of whom 7,049 were males and 7,619 were females.[1] The 1994 national census recorded its population to be 8,484 of whom 3,709 were males and 4,775 were females.